የቢሮ ኃላፊ መልዕክት Message from His excellency Head of office
You welcome to visit our website! I am Dr. Haielmariam Kefyalew ; Head for Bureau of Agriculture of Amhara National Regional State. Amhara Region is a home for more than…
You welcome to visit our website! I am Dr. Haielmariam Kefyalew ; Head for Bureau of Agriculture of Amhara National Regional State. Amhara Region is a home for more than…
A wonderful serenity has taken possession of my entire soul, like these sweet mornings of spring which I enjoy with my whole heart. I am so happy, my dear friend,…
ለሰብል ልማት ወሳኝ እና አስፈላጊ ነው ውሃ፡፡ለልማቱ የሚውለው ውሀ በተፈለገው መጠን እና ወቅት መገኘት ይኖርበታል፡፡ለሰብል ልማት የሚውል ውሃ አንደኛው ከዝናብ የሚገኝ ሲሆን ሌላው በመስኖ ነው፡፡ ለመስኖ የሚውል ውሃ መገኛው…
1.2 ሚ.ሄ.ር በመስኖ መልማት የሚችል መሬት በአማራ ክልል እንዳለ የሚጠቁም ጥናት የነበረ ሲሆን የቅርብ ጊዜው ጥናት 2.2 ሚ.ሄ/ር መሆኑን አሳይቷል፡፡ በመስኖ በአማራ ክልል የሚለማው መሬት ከ250 ሽ ሄ/ር የበለጠ አይደለም፡፡…
በአማራ ክልል በመስኖ ገብ መሬት የሚለማው የሰብል ምርት አልነበረም፡፡ የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የግብርና ቢሮ በመስኖ ሰብል ማምረትን አይመክርም-አያስተምርም፡፡ በአማራ ክልል በበጋ በመስኖ የሚለማው አትክልት ብቻ ነው የነበረው ፡፡በቢሮው የተደራጀው ክፍል…
መሆኑን እንደ ችግር እየተጠቀሰም መሬቱን በመጠቀም በኩልም በአትክልት ልማት የታጠረውን መሬትም በሙሉ በመልማት አቅሙ መጠን ማልማትና መጠቀም አለመቻልም ሌላው ችግር ነው፡፡ መስኖ ገብ መሬት በክረምት አንድ ጊዜ ይለማበታል፣በበጋ ደግሞ በመስኖ…