1.2 ሚ.ሄ.ር በመስኖ መልማት የሚችል መሬት በአማራ ክልል እንዳለ የሚጠቁም ጥናት የነበረ ሲሆን የቅርብ ጊዜው ጥናት 2.2 ሚ.ሄ/ር መሆኑን አሳይቷል፡፡ በመስኖ በአማራ ክልል የሚለማው መሬት ከ250 ሽ ሄ/ር የበለጠ አይደለም፡፡

የመሬት የማልማት አቅምን አሟጥጦ ለመጠቀም በክረምት ዝናብ ከሚካሄደው የሰብል ልማት በተጨማሪ በበጋም በመስኖ ማምረት አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን የግድ የሚባልበት ደረጃ ላይ ለደረሰው የአማራ ክልል ለዚሁ ልማት የሚውል ውሀ ማግኘት ወይም ማዘጋጀት የተቻለው ከ200-250 ሽ ሄ/ር ብቻ መሆኑ ችግሩን ለመቅረፍ በትኩረት አለመስራቱን ይመሰክራል፡፡

ሌላው ችግር ደግሞ ይህ የመስኖ ገብ መሬት ላይ የሚለማው ምንድነው ? የሚለው ጉዳይነው፡፡ እርግጥ ነው ባለፋት አስርና ሀያ አመታት ሲነገር -ሲፎከር የኖረው በአመት ሶስት ጊዜ በማምረት የምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ ባለፈ ለኢንዱሰትሪ ግብዓትና ወደ ውጭ ተልኮ ለአገር ገቢ የሚያስገኝ ሰብል በብዛትና በጥራት እዲሚመረት ነው፡፡ ነገር ግን በአመት ሁለትና

By admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

tototogel tototogel togel online