በተለያዩ የህበረተሰብ ዕድገት ደረጃዎች በተለይም አሁን ባለንበት ዘመን (ዘመነ-ኢንፎርሜሽን) የሰውን ልጅ ለሚያጋጥሙት ችግሮች መፍትሄ ለመሻት ኢንፎርሜሽን (መረጃ) ከፍተኛ ሚና ያለው በመሆኑ ወሳኝ ሐብት ነው፡፡ በመሆኑም የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተለያየ አይነት እና መጠን ጥቅም ላይ እየዋሉ ከሚገኙት የግብርና ግብኣቶች ውስጥ አንዱ መረጃ ነው፡፡