AGP
CALM-P4R
SlMP
SEFT NET
Passdp
AGP
የግብርና ምርትና ምርታመነት በመጨመር ገበያ መር ግብርና ስረዓትን በማሳደግ የአ/አደሩን ገቢ እንዲሁም ስረዓተ ምግብ ማሻሻል::
CALM-P4R
የተፈጥሮ ሃብት አያያዝ፤ የግል እና የመንግስት ተቋማት አቅም መገንባት፤ የዘላቂ መሬት አያያዝ የፖሊሲ ማዕቀፍ ማሻሻል፤ የዘላቂ መሬት አያያዝ ዕውቀት ግንባታ ማካሄድ እና የሃገራዊ ስትራቴጅክ ኢንቨስትመንት ፍሬም ወርክ ማዕቀፍ በመገንባት ውጤትን መሰረት ያደረገ የፋናንስ አሰራርን ማሻሻል፡፡
SlMP
-የመሬት መራቆትን በመከላከል ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትን እና የካርቦን ልቀትን በመቀነስ የመሬት ምርታማነትን መጨመር፤
- የገቢ ማስገኛ አማራጮችን ማስፋፋት፤
SEFT NET
የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራዎችን በማካሄድ የአደጋ ተጋላጭነትን መቀነስ፤ የኑሮ ማሻሻያ ስራዎችን ማጠናከር፤ የምግብና ስርዓተ ምግብ ዋስትናን ማሻሻል፡፡
Passdp
የመስኖ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን በማስፋፋትና ዘላቂ የግብርና ስርዓትን በመተግበር የአ/አደሮችን ገቢ፤ የምግብ ዋስትናና ስርዓተ ምግብ በማሻሻል ለሚከሰቱ አደጋዎች የተቋቋሚነት አቅምን መገንባት፤